የሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር4 መስከረም 2002ሰኞ፣ መስከረም 4 2002በጀርመን አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ ከመደረጉ ከአስራ ሶሶት ቀናት አስቀድሞ ትናንት የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ ዕጩ አንጌላ ሜርክልና የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ ዕጩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር አካሂደዋል ።https://p.dw.com/p/Jf1qየሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክርምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ይኽው በአገሪቱ አራት ትላልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ የተላለፈው አንድ ሰዓት ተኩል የፈጀ ክርክር የተጠበቀውን ያህል ሳቢ እንዳልነበረ ነው ፓለቲከኞችና ህዝቡ አስተያየታቸውን የሰጡት ። ከአምስት መቶ በላይ የአገሪቱ እና የውጭ አገር ጋዜጠኞች ስለተከታተሉት የቴሌቪዥን ክርክር ይልማ ኃይለ ሚኬል ከበርሊን ዝርዝር ዘገባ አለው ። ይልማ ኀይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ