1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ አገናኝ ቡድን ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 1 2006

በአፍሪቃ ኅብረት ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ አበባ አፍሪቃ ኅብረት የተካሄደዉ ጉባኤ ተጠናቀቀ ።

https://p.dw.com/p/1CYMV
Treffen bei AU zu ZAR
ምስል Getachew Tedla

የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክን በሚመለከት ባለድርሻ አከላትን አሰባስቦ የሚያወያየዉ ዓለማቀፍ መድረክ፤ « ዓለም ዓቀፍ አገናኝ »በመባል የሚታወቀዉ ቡድን አዲስ አበባ ዉስጥ ያደረገዉ ሥብሰባ አጠናቀቀ።የህብረቱ የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነር፤ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀኃፊ እንዲሁም የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፕብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያደረጉትን ንግግር አሰባስቦ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ