የማሳጅ ቤቶች በኢትዮጵያ
ዓርብ፣ ግንቦት 9 2005ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ትላልቅ ከተሞች ከቅርብ ዓመታት ወዲሕ የተበራከቱት የመታሻ ወይም የማሳጅ ቤቶች ከሥም፥ ማስታወቂያቸዉ በተጓዳኝ ሌላም አገልግሎች እንዳላቸዉ በሰፊዉ ይወራል።ዉስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት መታሻ ቤቶቹን የሚያዘወትሩ አብዛኞቹ ደንበኞችም የደንበኝነታቸዉ ዋና ምክንያት በጤና መጓደል ወይም በሥራ ጫና የደከመ ወይም የተወጠረ ሰዉነትን ለማፍታት አይደለም፥ የተወጠረ የወሲብ ስሜትን ለማርካት እንጂ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ ልኮናልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ