1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚያሳርፉት ተፅዕኖ

ዓርብ፣ ኅዳር 17 2008

ፌስቡክን በመሳሰሉ የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚጠቀሙ በርካታ ሰዎች ከሱሰኝነቱ ባሻገር የስዎችን ስሜት ማለትም አብሮአቸው ያለውን ሰው ማዘኑን መቆጣቱን ወይ መደሰቱን መረዳት አንዳዳገታቸው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡

https://p.dw.com/p/1HD7m
Bildergalerie Smartphones 2015
ምስል picture-alliance/dpa/J.Heon-Kyun

የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚያሳርፉት ተፅዕኖ

በአገራችን በዚህ መስክ የተደረጉ አንዳንድ የዳሰሳ ጥናቶች እንደሚመለክቱት አሁን አሁን በተለይ ወጣቶች አብሯቸው ካለዉ ሰው ጋር ከመነጋገር ይልቅ በፌስቡክ ሌላ ስፍራ ከሚገኝ ሰው ጋር ሲያወሩ ይስተዋላሉ። እንዲህ ያለዉ ልማድ ቁጥጥር ካልተደረገበት ዉሎ አድሮ ለከፋ የስነልቦና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የስነልቡና ምሁር የሆኑት አቶ ዮሐንስ ፍስሃ መክረዋል። የባህል መድረክ ይህን ይመለከታል። ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ