1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በብራስልስ

ሰኞ፣ ነሐሴ 21 2004

በተለያዩ አገሮች ባለፈው ሳምንት የኢድ-አል ፈጥር በአል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። የሸዋል- ኢድ ደግሞ እንዲሁ ትናንት ተከብሯል።

https://p.dw.com/p/15xef
Das Justus Lipsius Gebäude, im Vordergrund links, dominiert die Nachbargebaeude der EU in der Bruesseler Innenstadt auf einem Archivbild vom 29. Mai 2002. Der Bau mit einer braunen Kunststeinverkleidung beherbergt die Bueros der 15 EU-Ratsmitglieder. Bis zum Jahresende 2002 will die Europaeische Union das historische Ziel der Vereinigung des Kontinents unter Dach und Fach haben. Bis dahin sollen die Beitrittsverhandlungen mit acht osteuropaeischen Staaten sowie Malta und Zypern abgeschlossen sein. (AP PHOTO/Francois Lenoir) ** zu unserem Korr **
የብራስልስ ከተማምስል AP

አንዳንድ በቤልጄም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መስሊሞች ባለፈው ሳምንት « በኢትዮጵያውያን ቤልጄማውያን ሙስሊሞች ማህበር ተሰባስበው በዓሉን አክብረዋል። በዚህም ቀን በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ጥያቄ እና የትግል ሂደት ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይም የማህበረሰቡ መሪዎች እና ጋዜጠኞች ተገኝተው እንደነበር የብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ገልፆልናል።የስብሰባውን ይዘት እና የማህበሩ ፕሬዚዳንትን አቶ አብዬ ያሲንን አነጋግሮ የላከልን ዘገባ አለ።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ