1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጨረሻዎቹ ቤተ እስራኤላውያን ጉዞ

ረቡዕ፣ ኅዳር 8 2008

እስራኤል በኢትዮጵያ የሚገኙ 9,000 ፈላሻ ሙራ ወይም ቤተ እስራኤላውያንን ለመውሰድ ውሳኔ ማስተላለፍዋ እንዳስደሰታቸዉ አዲስ አበባ የሚገኙ የማኅበረሰቡ አባላት ገለፁ።

https://p.dw.com/p/1H7xC
Bete Israelis in Gondar
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

በአዲስ አበባ በተለይ ላም በረት በተባለዉ አካባቢ የሚኖሩት ቤተ- እስራኤላዉያን ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር ተለያይተዉ ለከፋ ማኅበራዊና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ተጋልጠዉ እንደነበርና በእስራኤል መንግስት ዉሳኔ መደሰታቸዉን ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ