1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

ማክሰኞ፣ ጥር 3 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊቋቋም የታቀደዉ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የመተዳደሪያ እና የሥነ-ምግባር ረቂቅ ደንቦች ዛሬ ጉዳዩ ለሚመለከታቸዉ ወገኖች ተሠራጭቷል።

https://p.dw.com/p/1Hc6O
Äthiopien Addis Abeba Medienrat
ምስል DW/G. T. Hailegirorgis

አዲስ አበባ ዉስጥ በተደረገዉ ሥብሰባ እንደተነገረዉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ምክር ቤትን ለመመሥረት ጥረት ከተጀመረ አስር ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬ የተሠራጩት ረቂቅ ደንቦች የምክር ቤቱ አባል ለመሆን ለሚሹ ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ይታደላል።በሥብሰባ ላይ የተገኙ የኢትጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሚንስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ መንግሥታቸዉ የምክር ቤቱን መመሠረት ይደግፋል፤ ነፃነቱን ያከብራልም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሃመድ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ