1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጀመርያዉ ቤተ-ተዉኔት በኢትዮጽያ

ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002

«ሰዉን ማስተማር በተረት አልያም በተዉኔት ነዉ» ይላሉ አዛዉንት ትያትር ባህልን ያስተዋዉቃል፣ ትያትር ህብረተሰብን ያስተምራል፣ በትያትር ቅሪታም ሆነ ደስታ ይገለጻል።

https://p.dw.com/p/MDin

በአገራችን ትወና መቼ ተጀመረ? የኢትዮጽያ የመጀመርያዉ ቤተ-ተዉኔት መቼ ተገነባ፣ የዛሪዉ ዝግጅታችን በአገራችን የትያትር ስራ ዙርያ ያቆየናል አብራችሁን ቆዩ

አዜብ ታደሰ