1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጀመሪያዋ ኢትዮጽያዊት ተዋናይ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 1999

አምባሰል ትዝታን ስትጫወት የማትጠገበዉ አስናቀች ወርቁ በህመም አልጋ ላይ ከዋለች አመታት አለፉ።

https://p.dw.com/p/E0mM
የክራሯ እመቤት በአልጋ ላይ
የክራሯ እመቤት በአልጋ ላይምስል DW
አስናቀች ወርቁ ገና መድረኩን ስትረግጠዉ መላዉ ትርኢት በልዩ ሁኔታ ይቀየራል በገጽታዋ ብርሃን ይፈካል። ልሳንዋን ስትከፍተዉ የመድረኩ አዛዥነቷ ይከሰታል። አብረዋት የሚሰሩት ተዋንያንም ሆኑ የአዳራሹ ታዳሚያን በግርምት ይዋጣሉ ሲሉ የስራ ባልደረቦችዋ ይናገራሉ። አይ ቁመና አይ ድምጽ አይ ለዛ ከክራርዋ እመቤት ከአርቲስት አስናቀች ወርቁን አዜብ ታደሰ አነጋግራት ነበር