1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ ስብሰባ በመቀሌ ከተማ

ሰኞ፣ ሐምሌ 15 2005

መድረክ አዲስ ያወጣዉን ማኒፌስቶ ለህዝቡ ለማስተዋወቅ እና ከህዝቡ የሚገኘዉን በግብዓትነት ለመጠቀም ያለመ ስብሰባ ትናንት በመቀሌ ከተማ ማካሄዱ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/19C3C
AIDS Plakat_DPA.jpg Ein Schild in Mekele wirbt für die Benutzung von Kondomen, um das Risiko zu vermeiden, sich mit Aids anzustecken, aufgenommen im Oktober 1994. DPA
ምስል picture-alliance/ dpa

ቀደም ብሎ ህዝቡ በስብሰባዉ እንዲገኝ በከተማዋ ሲቀሰቅሱ የነበሩ 3 አባላቱ፤ በፖሊስ ታስረዉ መለቀቃቸዉን፤ የዓረና ትግራይ ሊቀመንበር እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፤ አቶ ገብሩ አሥራት ለዶቼ ቬለ መግለጻቸዉን፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ