1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመኢአድ መግለጫ

ማክሰኞ፣ የካቲት 20 2004

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፣ በደቡብ ከልል መንግሥት ያካሂዳል ያለውን ዜጎችን የማፈናቀል እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጠየቀ። ፓርቲው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ከልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ባሉ 22 ቀበሌዎች

https://p.dw.com/p/146Bc
ምስል picture alliance/dpa

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፣ በደቡብ ከልል መንግሥት ያካሂዳል ያለውን ዜጎችን የማፈናቀል እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጠየቀ። ፓርቲው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ከልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ባሉ 22 ቀበሌዎች የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፣ በደቡብ ከልል መንግሥት ያካሂዳል ያለውን ዜጎችን የማፈናቀል እንቅስቃሴ እንዲያቆም ጠየቀ። ፓርቲው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በደቡብ ከልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ባሉ 22 ቀበሌዎች በሚካሄደው በዚሁ እንቅስቃሴ ዜጎች ለከፍተኛ ችግርና እንግልት መጋለጣቸውን አስታውቋል። በመኢአድ መግለጫ መሠረት ሰዎቹ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉት በፍላጎታቸው ሳይሆን በግዳጅ ነው። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ