1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወቀሳ

ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004

የመንና ሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ የሚገኙ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ድርጅት መጠለያ ውስጥ ለከፋ ችግር ተጋልጥው እንደሚገኙ ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ።

https://p.dw.com/p/RnDh

ስደተኞቹ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዋና ከተማይቱ ሰንዓ አልፎ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ዜጎች አስፈላጊውን ከለላ እና ትብብር እንደማያደርግ ለጂዳው ወኪላችን ለነብዩ ሲራክ በስልክ ነግረውታል ። ትናንት ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በሰንአ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጉዳዮች አስተባባሪ አቶ አምደ ሚካኤል አድማሱ ግን ኤምባሲው ከ ዓለም ዓቀፍ የስደተኞች ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IOM ጋር በመተባበር ስደተኞቹን እየረዳ መሆኑን ተናግረው ነበር ።
ነብዩ ሲራክ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ