1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመን እና የጨመረው የስደተኛው ቁጥር

ረቡዕ፣ ኅዳር 13 2004

ከሶማልያ እና ከኢትዮጵያ ባለፈው ጥቅምት ወር ባህሩ መንገድ ወደ የመን የገቡት ስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች ቁጥር ከወትሮው እጅግ ጨምሮ 12,545 ደረሰ።መድረሱን

https://p.dw.com/p/Ry6o
ምስል DW-Montage

ይህንን ያስታወቀው የተመ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት በምሕፃሩ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ነው። እንደ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ዘገባ፡ መሥሪያ ቤቱ በአፍሪቃው ቀንድ እና በየመን መካከል የቀጠለውን የስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች እንቅስቃሴን መመዝገብ ከጀመረ እአአ ከጥር 2006 ዓም ወዲህ ይህን ያህል ሰው በአንድ ወር ውስት የመን ሲገባ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ