1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመንግስትና የም/ሶማሌ ነፃ አዉጭ ስምምነት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 22 2002

ዛሬ በአዲስ አበባ በኢትዮዽያ መንግስትና በተባበረው የምዕራብ ሶማሊያ የነጻነት ግንባር በካከል ስምምነት ተደርጓል። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ስምምነቱን ተራ የፓለቲካ ጨዋታ ሲል አጣጥሎታል።

https://p.dw.com/p/OXZH
የኦጋዴን አከባቢምስል picture alliance/dpa

ላለፉት ሃያ ዓመታት ነፃ ለመዉጣት በነፍጥ ሲፋለም እንደቆየ የተገለፀዉ ይህ ግንባር ሰላም ለማዉረድ መስማማቱ በለዉጡ በመንግስት የታሰሩ አባላቱ እንዲፈቱ፤ በወንጀልም እንዳይጠየቅ ይረዳዋል ተብሏል።

ታደሰ እንግዳዉ፤

መሳይ መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ