1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመንግሥት ድጎማ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 3 2006

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ላይ አድሎአዊ አሰራር ይታይበታል፣ ሕጋዊም አይደለም ሲል ቅሬታውን አሰማ።

https://p.dw.com/p/1CZqr
ምስል DW

መድረክ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ፣ የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጡ ሕጋዊ እና ሚዛናዊ ሊሆን እንደሚገባው ጠይቆዋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን አሰራሩ ሕግን የተከተለ ነው ሲል ወቀሳው ትክክለኛ አለመሆኑን አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ