1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመሬት አያያዝ ፖሊሲ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ መስከረም 3 2004

ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ ሲመልሱ መኖራቸው በታሪክ የተረጋገጠ ነው ።

https://p.dw.com/p/Rldw

መሬት ለኢትዮጵያውያን ዐብይ ትርጉም ያለው ጉዳይ ነው ። አሁን በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን የሆነው ሆኖ ከበርሊን ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደገለፀልን በመቶ ሺህዎች ሄክታር የሚለካ መሬት አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት በህገ መንግሥቱ ያፀደቀውን ህግ በመጣስ ለተለያዩ የውጭ ሃገራት ቱጃሮች በርካሽ ማከራይቱ የአንድ ውይይት ዐብይ ርእስ ሆኖ ቀርቧል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ