የመሬት መቀራመትና ኢትዮጵያ4 መስከረም 2004ሐሙስ፣ መስከረም 4 2004የኢትዮጵያ መንግሥት ሠፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለዉጪ ባለሐብቶች ማኮናተሩ የሐገሪቱን ሕዝብ በተለይም ገበሬዉን እንደሚጎዳዉ በርሊን-ጀርመን ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተወያዩ ምሕራን አስታወቁ።https://p.dw.com/p/RltDምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያከዉይይቱ ተሳታፊዎች አንዱ ግን ለዉጪ ባለሐብቶች ከሚሰጠዉ መሬት አብዛኛዉ እስካሁን አገልግሎት የማይሰጥ እንደሆነና እንዲሕ አይነቱን መሬት ለዉጪ ባለሐብቶች ማኮናተሩ ለሐገሪቱ ልማት እንደሚጠቅም የሚጠቁም ጥናትናዊ ፅሑፍ አቅርበዉ ነበር።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደዘገበዉ ግን አብዛኞቹ ተወያዮች የአጥኚዉን ሐሳብ ነቅፈዉታል። ይልማ ሐይለ ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ ሂሩት መለሰ