1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመሬት መሰንጠቅ

ሐሙስ፣ ግንቦት 29 2011

የዞኑ አደጋ ስጋት አመራር ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀዉ የመሬት መሰንጠቁ በሕይወት ላይ አደጋ እንዳያደርስ ነዋሪዎቹን ወደሌላ ስፍራ አሽሽቷል

https://p.dw.com/p/3JzUT
Äthiopien Wald
ምስል Imago/imagebroker

የመሬት መሰንጠቅ በስልጢ

በደበብ ክልላዊ መስተዳድር ስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መሰንጠቅ ከ200 በላይ ነዋሪዎች ከአካባቢያቸው ተፈናቀሉ።የዞኑ አደጋ ስጋት አመራር ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀዉ የመሬት መሰንጠቁ በሕይወት ላይ አደጋ እንዳያደርስ ነዋሪዎቹን ወደሌላ ስፍራ አሽሽቷል።በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ፣ የህዋና የሥነ ክዋክብት ተቋም በበኩሉ በአካባቢው የታየው የመሬት መሰንጠቅ ከታላቁ የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ መስመር ጋር የተገናኘ ሊሆን ይችላል እያለ ነው።

 ሸዋንግዛው ወጋየሁ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ