1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመራጮችን መብት የሚጋፉ ድርጊቶች ተከሥተዋል መባሉ፣

ረቡዕ፣ ግንቦት 4 2002

ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንዳዳመጣችሁት፣ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ምርጫ 12 ቀናት ቀርተውት ሳለ፣ ነፍስ እስኪጠፋ ድረስ የማዋከቡ እርምጃ የቀጠለ መስሏል። ስሞታውና እርስ-በርስ መካሰሱም እንዲሁ!

https://p.dw.com/p/NLWB
ምስል AP

የግንቦት 15 ምርጫ ከመድረሱ በፊት፣ እየዞሩ «ኢህአዴግን እንደምትመርጡ፣ በፊርማ አረጋግጡልን» በማለት፣ የሐረር ብሔራዊ ማኅበር ሰዎች፣ የተመዘገቡ መራጮችን የሚያስጨንቁ ድርጊቶች ይፈጽማሉ መባሉን ፣ ከድሬዳዋ፣ ስሞታ አቅራቢዎችንና ስሞታ የቀረባበባቸውን በማነጋገር ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ