1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልጅ ሞት የጠራዉ ተልዕኮ(ክፍል2)

ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2003

በዓለማችን ለኤድስ የሚሰጠዉን ያህል ትኩረት በካንሰር ላይም ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።

https://p.dw.com/p/POyo
የካንሰር ሴልምስል das fotoarchiv

በብሪታንያ የኦክስፎርድ ዩኒቨኒቨርሲቲ ተመራማሪ ዴቪድ ኪር ገንዘብ፤ ተመራማሪዎችና የህክምናዉ ስልት ባለበት የሰሜንና የምዕራቡ ዓለም ብቻ የጤና ችግር ተደርጎ የሚገመተዉ ካንሰር ዛሬ በድሃ አገራት ችግር እያስከተለ ነዉ ይላሉ። እናም የህክምና አገልግሎትና ከምንም በላይ ስለችግሩ ምንነት ለህብረተሰቡ የማሳወቂያዉ መንገድ ተደማምሮ ኤድስን የሚያስከትለዉን የHIV ቫይረስ ስርጭት ለመግታት የተደረገዉ ዓይነት ጥረት ካንሰር የሚያድርሰዉን ጉዳት ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁመዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ