1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልጅነት ዘመን መዝሙሮች 2

ዓርብ፣ መጋቢት 13 2005

የልጅነት ዘመን መዝሙሮች የሙዚቃ ዘርፍ በኢትዮጵያ ያልተስፋፋበት ምክንያት ምን ይሆን? ህፃናት ባህላቸውን በሚገባ አውቀው እንዲያድጉ ሙዚቃ የሚጫወተው ሚናስ ምን ያህል ነው ይላሉ? የዛሬው የባህል መድረክ በልጅነት ዘመን መዝሙሮች ዙሪያ ቅኝት ያደርጋል።

https://p.dw.com/p/181yC

የዛሬው የባህል መድረክ ጥንቅር ከባለፈው ሣምንት የቀጠለ ነው። ባለፈው ሣምንት የህፃናት መዝሙሮች ባህልን ከማስረፅ አንፃር ሚናቸው ምን ይመስላል በሚል ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት የተመረቁ ሶስት ወጣት ሙዚቀኞችን አነጋግረን ነበር። ሙዚቀኞቹ የህፃናት መዝሙሮች ስራ በስፋት ሲሰራባቸው እንደማይታይ ገልፀውልናል። የልጅነት ዘመን መዝሙሮች በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ምክንያቱ ምን ይሆን?

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ