1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የልጅነት ልምሻን የማጥፋት ጥረት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2006

በያዝነዉ የጥቅምት ወር የልጅነት ልምሻ ቀን ተመድቦለት የሚታወሰዉ ያለ ምክንያት አይደለም። በሽታዉን ለመከላከል የሚያስችለዉን የመጀመሪያዉን ክትባት ያገኘዉ ጆንስ ሳልክ የተወለደበት ወርም በመሆኑ እንጂ።

https://p.dw.com/p/1A8GE
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ