1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌልትማን መግለጫ 

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014

ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ትናንት በቴሌኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ የህወሓት ኀይሎች ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከተንቀሳቀሱ ተቀባይነት የሌለውና አስከፊ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል::

https://p.dw.com/p/43Qg2
Jeffrey Feltman UN-Untergeneralsekretär
ምስል Getty Images/AFP/R. Arboleda

የፌልትማን መግለጫ 

የኢትዮጵያው  ጦርነት መባባሱ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በሚካሄደው ጥረት ላይ ስጋት መፍጠሩን የዩናይትድስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዮ መልዕክተኛ ገለፁ::ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ጄፊሪ ፊልትማን ትናንት በቴሌኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ የህወሓት ኀይሎች ወደ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከተንቀሳቀሱ ተቀባይነት የሌለውና አስከፊ ነው ሲሉም አስጠንቅቀዋል:: 

ታሪኩ ኃይሉ
ኂrሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ