1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ጉዞ ወዴት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 18 2003

ማንም ሰዉ የዛሬ ስድስት ወር ያላሰበዉ ነገር ሊቢያ ዉስጥ ተከስቷል።

https://p.dw.com/p/RhuY
ምስል dapd

የጋዳፊ መንግስት ዛሬ ወድቋል። እንዲያም ሆኖ አሁን የሊቢያ ጉዞ ወዴት ነዉ የሚለዉ ጥያቄ ብዙዎችን እዚህ ጀርመን በሌላዉ የአዉሮጳ ክፍል የሚያነጋግር ሆኗል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን ቮልፍጋንግ ላኸር የሊቢያና አረብ አገሮች ፖለቲካ አዋቂን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል፤

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ