1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 11 2004

የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መሪዎች በይፋ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/RsJC
የሊቢያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትር ማህሙድ ጂብሪልምስል dapd

ይህም በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ከስምንት ወር የሕዝብ ዓመፅ ፍፃሜ በኋላ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሆኖዋል። ይኸው አዲስ ጅምር ለሀገሪቱ የተሳካ ውጤት ያስገኝ ዘንድ ግን አዲሶቹ መሪዎች ብዙ መወጣት ያለባቸው አዳጋች ተግባር ይጠብቃቸዋል። ለዚህም በትግሉ ወቅት ያልተለያቸው የዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ