1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቀ ጳጳስ፣ ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ አጭር የህይወት ታሪክ

ማክሰኞ፣ የካቲት 9 2002

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክስቲያን ለረዥም ጊዜ በሐዋሪያነት ያገለገሉት ሊቀ ጳጳስ ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ ከዚህ ዓለም በሞት የመለየታቸው ዜና፣ ባለፈው ቅዳሜ እንደተሰማ፣ በበርካታ ምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ኀዘን መፍጠሩ ታውቋል ።

https://p.dw.com/p/M3Bq
ምስል AP

በዩናይትድ እስቴትስ፣ በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖደስ አባል ብፁእ አቡነ ዜና ማርቆስ በመሠረቱትና ለረጅም ጊዜ ባገለገሉበት በ Seatle ከተማ በመገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍትኀት እየተደረገላቸው ሲሆን ፣ የብፁዕነታቸው የቀብር ሥነ- ሥርዓትም ቴክሳስ ውስጥ በሚገኝ ገዳም ውስጥ እንደሚፈጸም ተገልጿል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ

አበበ ፈለቀ /ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ