1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለጋሽ ሃገራት ጉባኤ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2007

አዲስ አበባ 3ኛውን ዓለም አቀፍ የልማት ዕቅድ ማስፈፀሚያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ጉባኤ በሚቀጥለው ሳምንት ልትከፍት መሆኑ ተገለጠ። ጉባኤው ከሰኞ ሐምሌ 6 ቀን እስከ ሐምሌ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ እንደሚቆይ ተጠቅሷል።

https://p.dw.com/p/1Fw1G
Geldsäcke
ምስል Marén Wischnewski / Fotolia

[No title]

የጉባኤው ዓላማ ድኅረ-2015 የልማት አጀንዳዎችን ተግባራዊ ለማድረግ በሚያስችሉ የገንዘብ እና ሌሎች ድጋፎች ላይ ለመምከር እና ገቢ ለማገኘት ነው። የአውሮጳ ኮሚሽን ቃል አቀባይ አሌክሳንደር ፖላክን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ በጽ/ቤታቸው ተገኝቶ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ገበያው ንጉሤ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ