1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለንደን ኦሎምፒክ እና መስተንግድው

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2004

የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊያ ስነ-ስርዓትም ላይ የለንደን ከተማ ከንቲባ ቦሪስ ጆንሰን ለብራዚል የሪዮ ዳጄኔሮ ከተማ ከንቲባ አቻቸው የኦሎምፒክ ሠንደቅ-ዓላማ አስረክበዋል።

https://p.dw.com/p/15pbM
In this photo taken with a fisheye lens, pyrotechnics illuminate the sky above the Olympic Stadium during the Closing Ceremony at the 2012 Summer Olympics, Monday, Aug. 13, 2012, in London. (Foto:Julio Cortez/AP/dapd)
ምስል dapd

ብራዚል የሚቀጥለውን የኦሎምፒክ የስፖርት ዝግጅት የዛሬ 4 ዓመት ታዘጋጃለች። ለመሆኑ የለንደኑ ኦሎምፒክ አጠቃላይ ዝግጅት ምን ይመስል ነበር? አፈፃፀሙስ እንደተጠበቀው ነው በሚሉት ጥያቄዎች ዙሪያ የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ከዛው ከለንደን የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ድልነሳው ጌታነህ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ