1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሀጅ ጉዞ መጀመር

ረቡዕ፣ ኅዳር 16 2002

ወደሶስት ሚልዮን የሚጠጉ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ሀጃጅ ምዕመናን ዛሬ ማለዳ ላይ የሀጅ ጉዞዋቸውን ለመጀመር ከሜካ ተንቀሳቀሱ።

https://p.dw.com/p/Kg7Z
ምስል AP

የሀጂው ጉዞ ሊጀመር ሶስት ቀናት ሲቀረው የአሳማ ጉንፋን በሽታ የአራት ሰዎች ህይወት ካጠፋ ወዲህ የሳውዲ ዐረቢያ መንግስት የሀጃጆችን ደህንነት ለመጠበቅ እና የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል። ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ እንደዘገበው፡ ብዙዎቹ ሀጃጆች በዘንድሮው የሀጅ ጉዞ ዝግጅት ተደስተዋል።

ነቢዩ ሲራክ/አርያም ተክሌ/ነጋሽ መሀመድ