1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዛፍ ህይወት ነዉ!

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2000

የተመድ የአየር ጠባይ ለዉጥን ለመግታት በያዝነዉ የአዉሮፓዉያኑ 2007ዓ.ም በዓለም ዙሪያ አንድ ቢሊዮን ዛፎች ያወጣዉ መርሃ ግብር ተግባራዊ እየሆነ ነዉ።

https://p.dw.com/p/E0mi
ምድር አትራቆት
ምድር አትራቆትምስል dpa

የተመድ የአየር ጠባይ ለዉጥን ለመግታት በያዝነዉ የአዉሮፓዉያኑ 2007ዓ.ም በዓለም ዙሪያ አንድ ቢሊዮን ዛፎች ያወጣዉ መርሃ ግብር ተግባራዊ እየሆነ ነዉ። በዓለም ዙሪያ ዛፎችን የመትከል ዘመቻዉ ሃሳብ አመንጪ የሆኑት ኬንያዊቷ የአካባቢ ተፈጥሮ ተቆርቋሪ የኖቤል ተሸላሚ ዋንጋሪ ማታይ ነዉ። ዛፎቹ ከባቢ አየርን በመበከል ለሙቀት እየዳረጉ የሚገኙትን በተለይ የካርቦን ዳይኦክሳይድ ክምችት የመቀነስ አቅም እንደሚኖራቸዉ ይታመናል።