ዛምቢያ ከምርጫው በኋላ15 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 15 2004ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ርቱዕ በመሆናቸው በቅፅል ስማቸው ንጉስ ኮብራ ይባላሉ።https://p.dw.com/p/RnlLየዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ያሸነፉት መሪ ማይክል ሳታ፣ምስል APማስታወቂያሳታ በስድስት ሳምንቱ የምርጫ ዘመቻ የውጭ ባለሀብቶች በተለይም ቻይና በዛምቢያ የምታካሂደውን እንቅስቃሴ በዋነኛነት ሲቃወሙ ነበርየዛምቢያ የኢኮኖሚ እድገትን ብንመለከት 7 ከመቶ ደርሷል። ዛምቢያ በማዕድን ሀብታም ሀገር ስትሆን በመዳብ ምርት ከአለም የ7ኛ ቦታን ይዛለች። ይሁንና ከመዳብ ዋጋ ጭማሪ ሐዝቡ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ነው ሀይነር ነውማን የገለፁት። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ