1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌና የሰላሙ ድርድር

ቅዳሜ፣ ጥር 10 2000

የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች በደቡባዊ አፍሪቃ የልማት ማህበረ ሰብ፡ ሳድክ አነቃቂነት የጀመሩት ድርድር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ስምምነት ሊያስገኝ እንደሚችል በፕሪቶርያ የዓለም አቀፉ የጸጥታ ጥናት ተቋም አስተንታኝ ዶክተር ማርቲ ሩፒያ ተስፋቸውን ገለጹ።

https://p.dw.com/p/E0Zn
ሮበርት ሙጋቤና ታቦ ምቤኪ በሀራሬ
ሮበርት ሙጋቤና ታቦ ምቤኪ በሀራሬምስል AP