1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የምግብ ቀዉስ ዘገባ

ረቡዕ፣ መጋቢት 27 2009

በጎርጎሪዮሳዊዉ ዓመት 2017 በተለያዩ ሃገራት ያለዉን የምግብ እጥረት እና ችግር የሚያሳይ ዓለም አቀፍ ዘገባ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ብራስልስ ላይ ይፋ ሆኗል። ባለፈዉ ዓመት እና ከዚያም በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ በ49 ሃገራት የሚገኙ 108 ሚሊየን ሰዎች የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸዉ በመግለፅ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ አመልክቷል።

https://p.dw.com/p/2ajG5
Niger Hungerkrise
ምስል AP

Beri. Brüssel (Global Report on Food Crisis) - MP3-Stereo

ዘገባዉ የቀረበዉ ጥናቱን በጋራ ባካሄዱት የአዉሮጳ ኅብረት፤ የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፤ የዓለም የምግብ ድርጅት እና ሌሎች የምግብ ዋስትና መረጃ አዉደመረብ አባል ድርጅቶች ነዉ። ከብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ ዘገባልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ