ዓለም አቀፍ የመ/ብዙኃን መድረክ በቦን11 ሰኔ 2005ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 2005ዶይቼ ቬለ ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ላይ ከትናንት ጀምሮ «በኤኮኖሚ እድገት: እሴቶች እና የመገናኛ ብዙኃን የወደፊት ዕጣ» ላይhttps://p.dw.com/p/18s1xምስል DW/M. Maguniaማስታወቂያ ከ 1500 የሚበልጡ የመገናኛ ብዙኃን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የፖለቲካ፣ የኤኮኖሚና የሲቪክ ማህበረሰብ ተወካዮች ተካፍለው በመወያየት ላይ ይገኛሉ። ስለ ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ማርቲን ኮኽ ያጠናቀረውን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አቅርቦታል። ማርቲን ኮኽ ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ