1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም-አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ስብሰባ በካምፓላ

ረቡዕ፣ ግንቦት 25 2002

በዴን ሃግ የሚገኘዉ የአለማቀፉ የጦር ወንጀለኛ መርማሪ ፍርድ ቤት የስራ ሂደት ለማጣራት እና ለመርመር ከትናንት በስትያ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚዘልቅ ስብሰባ ኡጋንዳ ካንፓላ ላይ ተቀምጦአል።

https://p.dw.com/p/NflX
ዓለም-አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መርማሪ ፍርድ ቤት ስብሰባ በካምፓላ

ስብሰባዉ በ የፍርድ ቤቱ 111 አባላት አገራትን እና በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግስታዊ ያልሆኑ የሰባዊ መብት ተሟጋጅ ድርጅቶችን እንደሚያጠቃልል ተገልጾአል ዝርዝሩን አዜብ ታደሰ እንዲህ አዘጋጅታዋለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ