1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ክንውኖች በ 2008 ዓ ም፣

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 15 2001

ፍጥረተ-ዓለም እንዴት እንደተዘረጋ ለማወቅ በ CERN የተካኼደው ልዩ የቤተ-ሙከራ ምርምር፣ በፊዚክስና በሥነ -ህክምና ፣ ዘንድሮ የተሰጠው የኖቤል ሽልማት፣

https://p.dw.com/p/GMbV
በ CERN የአቶም ቅንጣቶች ጨፍላቂው መግነጢሳዊ አውታር (LHC)ምስል AP

በኅዋስ ግንድ(Stem Cell) እና በኅዋ የሚካሄደው ምርምር፣እንዲሁም ለተፈጥሮ አካባቢ የሚሰጠው ግምትና የታዳሽ የኃይል ምንጮች አሰፈላጊነት፣

በ 2008 ጎርጎሪዮሳዊው ዓመት ትኩረት ከተደረገባቸው ዐበይት ጉዳዬች መካከል ይገኙበታል።