1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት «በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን መድረክ ድልድይ»

ማክሰኞ፣ ግንቦት 3 2013

መቀመጫውን አውራጳ ውስጥ ያደረገው «በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን መድረክ ድልድይ» የተባለው ስብስብ በኢትዮጵያ በቅርቡ ሊካኼድ ቀጠሮ ስለተያዘለት ሀገር አቀፍ ምርጫ ውይይት አድርጓል። በውይይቱም ስለምርጫው አንድምታ ምሁራን ምክረ-ሐሳባቸውን አስደምጠዋል።

https://p.dw.com/p/3tFwZ
Logo | National Election Board of Ethiopia
ምስል National Election Board of Ethiopia

«የዘንድሮው የኢትዮጵያ ምርጫ ተግዳሮቶች እና የመፍትኄ አቅጣጫ»

መቀመጫውን አውራጳ ውስጥ ያደረገው «በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን መድረክ ድልድይ» የተባለው ስብስብ በኢትዮጵያ በቅርቡ ሊካኼድ ቀጠሮ ስለተያዘለት ሀገር አቀፍ ምርጫ ውይይት አድርጓል። የበይነ-መረብ ጉባኤው ባለፈው ሣምንት ቅዳሜ ሲካኼድ ለለሦስተኛ ጊዜ ነበር። የበይነ መረቡ የውይይት ርእስ፦ «የዘንድሮው የኢትዮጵያ ምርጫ ተግዳሮቶች እና የመፍትኄ አቅጣጫ» የሚል ነበር። የውይይቱ ተሳታፊዎች ሦስት ምሁራን ስለምርጫው ያላቸውን ምልከታ አሰምተዋል። ውይይቱን የብራስልሱ ወኪላችን ተከታትሎ  ልኮልናል። 


ገበያው ንጉሤ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ