1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዉይይት ሥለ ኢትዮጵያ ስደተኞች

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 9 2006

በመካከለኛዉ ምሥራቅ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ሥደተኞችን ችግር ለመግታት የተቀናጀና መጠነ-ሠፊ ጥረት መደረግ እንዳለበት ዋሽግን-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩ ተሰብሳቢዎች አስታወቁ። ባለፈዉ ቅዳሜ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የተካፈሉ ምሑራን፥ የሕግ ባለሙያዎችና የማሕበራት መሪዎች ጥናታዊ ፅሑፍ አቅርበዉ ነበር።

https://p.dw.com/p/1Ac7T
ምስል AFP/Getty Images

ተሰብሳቢዎቹ ስደተኞቹን ለመርዳት፥ በተለይም በኢትዮጵያና በሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት ላይ ግፊት ለማድረግም ቃል ገብተዋል። የዋሽግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ