1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቀሳ በኤርትራ ላይ እና የኤርትራዊው ባለሥልጣን ምላሽ

ሰኞ፣ ሐምሌ 27 2007

የኤርትራውያን ፌስቲቫል እአአ ከሀምሌ 30 እስከ ነሀሴ ሁለት፣ 2015 ዓም ድረስ በስዊድን መዲና ስቶክሆልም ተካሄደ። በዚሁ በያመቱ በስቶክሆልም በሚደረገው በስዊድን እና ባካባባቢው ሃገራት የሚኖሩ ኤርትራውያን በተሳተፉበት ፌስቲቫል ላይ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢስይያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ እና የገዢው ህዝባዊ ግንባር ንዲሞክራሲን

https://p.dw.com/p/1G968
21.01.2013 Karte Eritrea Asmara eng

[No title]

ፍትሕን፣ በምህፃሩ የህግደፍ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዋና ጸሐፊ አቶ የማነ ገብረአብ በእንግድነት ተገኝተው ነበር። የስቶክሆልሙ ወኪላችን ቴድሮስ ምህረቱ አቶ የማነ ገብረአብን ከኤርትራ ብዙ ህዝብ ስለሚሰደድበት ምክንያት፣ ስለ ብሔራዊ አገልግሎት፣ ከ18 ዓመት በፊት ስለረቀቀው ግን እስካሁን ተግባራዊ ስላልሆነው ሕገ መንግሥት እና ስለመሰል ጉዳዮች ጠይቋቸዋል።

ቴድሮስ ምህረቱ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ