1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክትባትን የማዳረሱ ጥረት

ማክሰኞ፣ ጥር 26 2007

የዓለም የጤና ድርጅት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዓለም ደረጃ ለሕፃናት እንዲሰጥ የሚመከር ክትባትን ያገኙ ልጆች ቁጥር ባለበት የቆመ እንደሚመስል በድረ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገዉ መረጃ ጠቁሟል። የዛሬ ሁለት ዓመት ተቅማጥ ቴታነስና ትክትክን ለመከላከል የሚያስችሉትን ክትባቶች 112 ሚሊዮን ሕፃናት አግኝተዋል።

https://p.dw.com/p/1EV7f