1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያውያን እሥረኞች በኬንያ

ዓርብ፣ ግንቦት 17 2010

ዶይቼቬለ ያነጋገራቸው የኤምባሲው ባልደረባ የማጣራቱ ሥራ እየተገባደደ መሆኑን ገልጸው እሥረኞቹም ተፈተው በቅርቡ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2yLGa
Kenia Skyline Nairobi
ምስል picture-alliance/World Pictures/Photoshot/P. Phipp

Beri Nairobi(Ethiopian prisoners in Kenya) - MP3-Stereo


ኬንያ ውስጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እስረኞቹ የሚገኙበትን ቦታ እና የታሰሩበትን ምክንያት እያጣራ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ዶይቼቬለ ያነጋገራቸው የኤምባሲው ባልደረባ የማጣራቱ ሥራ እየተገባደደ መሆኑን ገልጸው እሥረኞቹም ተፈተው በቅርቡ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ብለዋል። እሥረኞቹ የሚለቀቁት በቅርቡ ኬንያን የጎበኙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ኬንያ በግዛትዋ ያሉ ኢትዮጵያውያን እሥረኞችን እንድትፈታ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት መሆኑን ተገልጿል። ከናይሮቢ ዝርዝር ዘገባ አለን