1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያ፣ አዲሱ ህገ መንግስት እና ህዝበ ውሳኔው

ረቡዕ፣ ሐምሌ 28 2002

ኬንያ ውስጥ ተሻሽሎ በቀረበው አዲስ ህገ መንግስት ላይ በዛሬው ዕለት ህዝበ ውሳኔ በመካሄድ ላይ ነው። 12 ሚሊዮን የሚሆኑ ኬኒያውያን ድምፃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

https://p.dw.com/p/Oc62
በኬኒያ ህዝበ ውሳኔ ሲካሄድምስል AP

የህገ መንግስቱ ረቂቅ ከሁለት አመት ተኩል በፊት በሀገሪቱ ከተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ የተፈጠረውን እና ወደ 1300 የሚጠጉ ሰዎች የሞቱበትነ ዓይነት የጎሳ ግጭት ለማስወገድ ታስቦ ተሻሻሎ የወጣ ነው። ህዝቡ አዲሱ ህገ መንግስት ለውጥ ያስገኛል ብሎ ተስፋ ጥሎበታል። የ ዶይቸ ቬለ ባልደረባ አንድሪያ ሉግ ያሰባሰበችውን ልደት አበበ አጠናቅረዋለች።

ልደት አበበ
አርያም ተክሌ