1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከኮፐንሃገን ጉባኤ ማግስት

ማክሰኞ፣ ጥር 18 2002

የዘንድሮዉ ክረምት በእኛ ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት እንደሚባለዉ፤ በአዉሮጳ ደግሞ ገና ተከብሮ የለም በረዶ አላለም። በረዶዉ ሰሞኑን ሁሉ እየወረደ ነዉ።

https://p.dw.com/p/LhL0
ምስል AP

በአንዳንድ ቦታዎችማ ከቤትም አላስወጣ ብሏል። ዞሮ ዞሮ የአየር ጠባይ ለዉጥና መዘዙ እንዲተኮርበት ተፈጥሮ ራሷ ፖለቲከኞችን እየጋበዘች ይመስላል። ከዚህ በመነሳትም ባለፈዉ የተካሄደዉ የኮፐንሃገኑ ጉባኤ እንዳልሆነ ሆኖ ከተጠናቀቀ በኋላ ምን ሊደረግ ይገባል፤ ምንስ ያዋጣል የሚሉ ዉይይቶች በየስፍራዉ መካሄድ ጀምረዋል። የዕለቱ ዝግጅት ይህን ይመለከታል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ