1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከተረፈ ምርት ማገዶ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 12 2004

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተረፈ ምርቶች ማለትም ከቡና ገለባና ከእርሻ ዉጤቶች የተዘጋጀ ማገዶን የሚያመርት ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ። ኒቹ የተሰኘዉ ከተረፈ ምርቶች በፋብሪካ የሚዘጋጀዉ ማገዶ ደንና የደን ዉጤት የሆኑ የምግብ ማብሰያዎችን በመጠቀም፤

https://p.dw.com/p/15ZpH
ምስል DW/Belgacem

በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ እየደረሰ የሚታየዉን ጉዳት ለመቀነስ እንደሚረዳ ነዉ የተገመተዉ።  በዘርፉ የተሰማራዉ በጀርመን መዋዕለ ንዋይ ማስፋፊያ ድርጅት የአፍሪቃ ጡብ ለተሻለ ህይወት በሚል ስለሚያከናዉነዉ ተግባር  በፊልም የተደገፈ መግለጫ ማቅረቡንም ጉታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በዘገባዉ ጠቅሷል። ባለፈዉ ሳምንት ይህን ማገዶ የሚሠራዉ መሣሪያ ለእይታ ቀርቦ ምርቱም ገበያያ ላይ መዋሉ ተገልጿል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ