1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከቤት ጋ የተገናኘ የተቃውሞ ሰልፍ በመቐለ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 13 2003

ስለመቀሌ ከተማ መስፋትና የውሃ አቅርቦት ችግር ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወስ ይሆናል።

https://p.dw.com/p/RJgn
ምስል AP GraphicsBank/DW

ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዛሬ ያወሳልን መኖሪያ ቤቶቻቸውን እንዲያፈርሱ ማዘጋጃ ቤት ያዘዛቸው ኑዋሪዎች ያቀረቡትን ስሞታም ሆነ ተቃውሞ ይመለከታል። አርያም ተክሌ፤ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ