1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከስዑዲ ተመላሾችን መልሶ የማቋቋሚያ ጥረት

ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2007

ራስን ለማስተዳደርና ቤተሰብን ለመርዳት ሲሉ ወደተለያዩ ሃገራት የሚጓዙ ኢትዮጵያውን ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ መሆኑ እሙን ነው።

https://p.dw.com/p/1FPqZ
ምስል AP

በእንግሊዝኛው ምሕጻር CRDA በመባል የታወቀው የክርስቲያናዊ በጎ አድራጎት ማሕበራት፤ የተባበሩት መንግሥታት ጽ/ቤቶች ተጠሪዎችን፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና የተለያዩ የመንግሥት አካላትን ፤ እንዲሁም ከስዑዲ ዐረቢያ የተመለሱ ወገኖች በተገኙበት ፤ መፍትኄዎችን በመዳሰስ ውይይት እንዲካሄድ አድርጓል። ውይይቱን የተከታተለው ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ