1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኦብነግ የመንግስትን መግለጫ አጣጣለ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 1 2001

የኢትዮጵያ መንግስት የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን የኦጋዴን ነፃ አዉጪ ግንባር ኦብነግ እየተደመሰሰና በኦጋዴን ሰላምና መረጋጋቱ ቀስ በቀስ እየሰፈነ ነዉ ሲሉ የሰጡትን መግለጫ አጉል ምኞት ሲል ኦብነግ አጣጣለ።

https://p.dw.com/p/HU4n
...ባንዲራ...
...ባንዲራ...

መንግስት አማፅያኑ በወታደራዊ ጥቃት መዳከማቸዉን ሲገልፅ የኦብነግ ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ በርካታ የመንግስት ወታደሮችን ገድለናል ይላሉ። ሆኖም ከሁለቱም የተሰማዉን የሚያረጋግጥ ከገለልተኛ ወገን የተገኘ ዘገባ የለም።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ