1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ(የአዲስ አበባዋ ሳንቲም ዘርዛሪ)

ዓርብ፣ ጥቅምት 23 2005

አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ። ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም። ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ 300 ብር ገቢ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/16c45
Money coins fall out of the golden tap © viperagp #41036554
እንዲሕ ቢቀዳ ኖሮ---ምስል viperagp/Fotolia



አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ።ሥራዉ ግን ሁሌም የሰመረ አይደለም።ዘርዛሪዎች እንደሚሉት ሲቀና በቀን እስከ ሰወስት መቶ ብር ድረስ ገቢ ይገኛል።ካልቀና ግን ባዶ እጅ መዋል፥ ባስ ሲል ደግሞ ከያዙትም የተወሰነዉን በጮሌ የታክሲ ገንዘብ ተቀባዮች (በልማዱ ወያላ በሚባሉት) መዘረፍ ያጋጥማል።ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አንድ ዘርዛሪን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ከዚያዉ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ