1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እስረኞች ዛሬ ማምሻዉን ይፈታሉ ስለመባሉ

ዓርብ፣ የካቲት 2 2010

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከልን ዘገባ ታራሚዎቹ የተሀድሶ ስልጠና ላይ እንደሚገኙና ከዚያ በኋላ ማምሻዉ ላይ እንደሚለቀቁ መስማቱን ገልፆአል።

https://p.dw.com/p/2sQZC
12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

MMT-Ber. (A.A) _Release of Political Prisoners_with Lawyer& Politician - MP3-Stereo

 

ከ 700 በላይ ክሳቸዉ በሂደት ላይ የነበረና እስር ላይ የነበሩ ታራሚዎች ይለቀቃሉ ከተባለ ከአንድ ቀን በኋላ በከፊል ታራሚዎቹ ወደሚገኙበት ወደ አቃቂ ማረምያ ቤት ዛሬ ያመራዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአንድ ሰዓት በፊት በላከልን ዘገባ መሠረት ታራሚዎቹ ተሐድሶ ስልጠና ላይ እንደሚገኙና ከዚያ በኋላ ማምሻዉ ላይ እንደሚለቀቁ መስማቱን ገልፆአል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ይፈታሉ የተባሉትን ታሳሪዎች ጉዳይ በተመለከተ ከተፈችዎች መካከል በጥብቅና የቆሙላቸዉን ጠበቃ አማሃ መኮንንን እና የተቃዋሚ ፓርቲዉ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግስቱ አወልን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ