1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤድስ፦ እጓለምዉታን ይበረክታሉ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 2 2001

በህፃናት ጉዳይ ዙሪያ የሚሰራዉ የአፍሪቃ ህፃናት ፖሊሲ መድረክ ድምፅ ለሌላቸዉ ታዳጊ ልጆች ድምፅ በመሆን ችግሮችን በማጥናት ፖሊሲዎች የሚቀረፁበትን ሃሳብ ያበረክታል።

https://p.dw.com/p/Frv8
አዲስ አበባ፦ የእጓለምዉታን ማሳደጊ
አዲስ አበባ፦ የእጓለምዉታን ማሳደጊምስል AP Photo

ACPF ከጥናቱ በማያያዝ በመፍትሄነት ካቀረባቸዉ አማራጮች መካከል ወላጆቻቸዉን በሞት የተነጠቁ ልጆች የሚኖሩባቸዉ አካባቢዎች ኅብረተሰብን ድጋፍ ነዉ። እነዚህ ልጆች የሚኖሩበት አካባቢ ማህበረሰብ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ለተባለዉ ትብብር ዝግጁ የማይኖርበትም አጋጣሚ ይኖራል። ለዚህ ግን መወያየት አማራጭ አይኖረዉም።